የሚመሩትን ቡድን ይክፈቱ
የቡድን መሪ እንደመሆንዎ የቡድኑን ውይይት፣ አባላቱንና ለመቀላቀል የሚጠይቁትን ያያሉ።
-
121"ቡድኖች" 1 ይንኩ። በ"የእኔ ቡድኖች" ስር የሚመሩትን ቡድን 2 ይንኩ።
-
122ከቡድኑ ጋር ለመነጋገር "ውይይቱን ክፈት" 1 ይንኩ። የአባላት ካርዱ 2 ስንት ሰዎች ለመቀላቀል እየጠበቁ እንደሆነ ያሳያል።
ለመቀላቀል የሚጠብቁትን የሚያዩት እርስዎና ሌሎቹ መሪዎች ብቻ ናቸው።