Hibret ህብረት

Hibretን እንዴት እንደሚጠቀሙ › አባላት › ጸሎትና ሸክም

ለሌሎች ይጸልዩ

ለወንድሞችዎና ለእህቶችዎ እንደሚጸልዩላቸው ያሳውቋቸው።

  1. ጥያቄውን ያንብቡና ይጸልዩ። ከዚያም "እየጸለይኩ ነው"  ይንኩ። በ"የተመለሱ" እግዚአብሔር የመለሳቸውን ጸሎቶች ያያሉ። 12
    1

    ጥያቄውን ያንብቡና ይጸልዩ። ከዚያም "እየጸለይኩ ነው" 1 ይንኩ። በ"የተመለሱ" 2እግዚአብሔር የመለሳቸውን ጸሎቶች ያያሉ።

    ሰውየው አንድ ተጨማሪ ሰው እንደሚጸልይ ያያል። በስሕተት ከነኩ እንደገና ይንኩ።