Hibret ህብረት

Hibretን እንዴት እንደሚጠቀሙ › አባላት › ህብረት

"አሜን" ይበሉና አስተያየት ይስጡ

የቤተ ክርስቲያን ቤተሰብዎን ያበረታቱ፦ ለመልእክት ምላሽ ይስጡ ወይም አስተያየት ይጻፉ።

  1. ከአንድ መልእክት በታች "አሜን"  ይንኩ። ሌላ ምላሽ ለመምረጥ ተጭነው ይያዙት። አስተያየቶችን ለማንበብና ለመጻፍ "አስተያየት"  ይንኩ። 12
    1

    ከአንድ መልእክት በታች "አሜን" 1 ይንኩ። ሌላ ምላሽ ለመምረጥ ተጭነው ይያዙት። አስተያየቶችን ለማንበብና ለመጻፍ "አስተያየት" 2 ይንኩ።

    መልሰው ለማንሣት "አሜን"ን እንደገና ይንኩ።

  2. አስተያየትዎን  ይጻፉና "ላክ"  ይንኩ። 12
    2

    አስተያየትዎን 1 ይጻፉና "ላክ" 2 ይንኩ።

    አስተያየትዎ ከመልእክቱ በታች ይታያል። የጻፈው ሰው ማሳወቂያ ይደርሰዋል።